ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ በኢትየጵያ ውስጥ የፕሬስ ነጻነት እንዲከበር ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ካለችው ከአይበገሬዋ ርዕዮት ዓለሙ አስደናቂ ታሪክ ጋር በተያያዘ መልኩ ለማቀርበው ተከታታይ ውይይት ይህ የመጀመሪያው ክፍል ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በዴሞክራሲ፣ በህግ የበላይነት፣ በሰብአዊ መብት ጥበቃ እና በተጠያቂነት ጠንካራ መሰረት ላይ ለምትገነባው በኢዲሲቷ ኢትዮጵያ መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ልዩ የሆነ […]
↧