ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ወይ ጉድ! ጉድ! ጉድ ! ታምር ታዬ ! ትያትር ታዬ ! ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆነው ቴዎድሮስ አድሀኖም የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅትን በፕሬዚዳንትነት ይገባኛል ሲል አይን አውጥቶ የስራ ፍለጋ ማመልከቻዉን አስገብቷል ፡፡ (እውነት ለመናገር ቴድሮስ አድሃኖም ለይስሙላ የተቀመጠውን አሻንጉሊቱን እና አሳዛኙን ኃይለማርያም […]
↧