ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “አንድ ተደናቂን ነገር አስመስሎ መስራት ከልክ ያለፈ የሙገሳ መግለጫ እውነተኛ ባህሪ ነው“ የሚል የቆየ አባባል አለ፡፡ ስለዚህ፣ ይህ ትችትም እኔ የአሜሪካ የነጻነት መግለጫ ተመሳሳይ ጥሁፍ በሙገሳ መልክ ይታይልኝ ፡፡ እ.ኤ.አ ሀምሌ 4/1776 የእንግሊዝ በአሜሪካ ያሉት የቅኝ ግዛቶች የ ነጻነት መግለጫቸዉን (በትክክለኛው ቃል ለመግለጽ የትጥቅ ትግል ጥሪ በማቅረብ) በ ሁለተኛው አህጉራዊ ጉባኤ (ኮንግረስ ) ለዓለም ህዝብ አበሰሩ ፡፡ በእኔ አመለካከት የነፃነት መግለጫ […]
↧