ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… አሁን ከፊታችሁ ቆሜ ልገባላችሁ የምፈልገው ቃልኪዳን በአሜሪካ የብዙሀን መገናኛ ያላችሁ እና በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለምትጥሩ፣ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለምትጮሁ፣ የኃይል እርምጃ ለምትወስዱ እና ስለኢትዮጵያ ለምትጨነቁ ሁሉ አሁን በፊታችሁ ቆሜ ዋና ጽህፈት ቤታችሁን በአዲስ አበባ እንድታደርጉ ቃልኪዳን ልገባላችሁ እፈልጋለሁ፡፡ ወደዚህ በመምጣት በሀሳብ ሊሞግቱን ይችላሉ፡፡ አማራጭ ሀሳቦች ካሏቸው እና የተለየ አቅጣጫን [ለሀገሪቱ ] ለመከተል የሚፈልጉ […]
↧