ማስታዋሻ ቁጥር 1፡ ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ለኢትዮጵያ አቦሸማኔው (ወጣቱ) ትውልድ፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፣ ባለፈው ሳምንት “ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተጻፈ የግል ደብዳቤ“ በሚል ርዕስ አቅርቤው በነበረው ትችቴ የወደፊት ምልከታዎቼ ሰላምን ብሄራዊ ዕርቅን፣ አንድነትን እና የኢትዮጵያን ሕዝቦች አጠቃላይ ደህንነት ለማጎልበት በሚመለከቱ...
View ArticleMemorandum No. 2- How to Speak Truth to Good Leaders Who Listen
Author’s Note: For the past couple of weeks, I have read and heard unjustified and irresponsible criticism of PM Abiy. Many of his critics are Hippos (older generation) like me, who still cling to the...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 2፡ ሕዝብን ለሚያዳምጡ መልካም መሪዎች እውነትን እንዴት መናገር እንደሚቻል፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፣ ላለፉት ጥቂት ሳምንታት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ላይ የተሰነዘሩ አሳማኝ ያልሆኑ እና ኃላፊነት የጎደላቸውን ትችቶች ሳነብ እና ስሰማ ቆይቻለሁ፡፡ አብዛኞቹ በእርሳቸው ላይ ትችት የሚያቀርቡት እ.ኤ.አ በ1970ቹ በወጣትነት...
View ArticleMemorandum No. 3: Ask Not What Abiy Ahmed Can Do for Ethiopia, Ask What You...
“… All this will not be finished in the first 100 days. Nor will it be finished in the first 1,000 days, nor in the life of this Administration, nor even perhaps in our lifetime on this planet. But let...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 3፡ አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ መስራት ስለሚችሉት ነገር አትጠይቅ፣ ይልቁንም አንተ ለኢትዮጵያ መስራት...
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… ይኸ ሁሉ ነገር በመጀመሪያዎቹ መቶ ቀናት ውስጥ ሊጠናቀቅ አይችልም፡፡ ወይም ደግሞ በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ወይም በዚህ የአስተዳደር ዘመን ወይም በእኛ የእድሜ ዘመን ውስጥ ሊጠናቀቅ አይችልም፡፡ ሆኖም ግን እስቲ እንጀምረው፡፡“ ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ...
View ArticleGroovin’ and Jammin’ With Teddy “Ethiopiawinet” Kassahun in L.A.
Who’s is the hardest working man in show business? Back in my day, it was James Brown. Down in Augusta, GA where I went to college. “In my hometown where I used to stay, The name of the place is...
View ArticleMemorandum No. 4: PM Abiy Live Messaging Optimism to Diaspora Ethiopians
… What I want to pledge before you now is that those who have media in America and those who speak for democracy in Ethiopia, those who cry out, those who are outraged and those concerned about...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 4፡ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሕያው መልዕክት ለዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ብሩህ ተስፋ፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… አሁን ከፊታችሁ ቆሜ ልገባላችሁ የምፈልገው ቃልኪዳን በአሜሪካ የብዙሀን መገናኛ ያላችሁ እና በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለምትጥሩ፣ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለምትጮሁ፣ የኃይል እርምጃ ለምትወስዱ እና ስለኢትዮጵያ ለምትጨነቁ ሁሉ አሁን በፊታችሁ ቆሜ...
View ArticleMemorandum No. 5: PM Abiy Institutionalizing the Rule of Law and...
… Security forces wearing uniforms and caps (inaudible). Their job is to prevent people from fighting (breach of the peace). [The inability of the security forces] to perform professionally may be...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 5፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ የሰዎችን የሕግ የበላይነት በማስወገድ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን...
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “…የደንብ ልብሶችን የለበሱ እና ኮፍያዎችን/መለዮዎችን ያደረጉ የደህንነት ኃይሎች ስራቸው ህዝቦችን ከሁከት ወይም ከጦርነት መከላከል እና ሰላም እንዳይደፈርስ መከላከል ነው፡፡...
View ArticleMemorandum No. 6: PM Abiy Preaching “Walk the Talk in Faith”!
Last week, Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia met with the top leaders of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (ETOC) and urged them, indeed preached to them, to reconcile with the Ethiopian...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 6፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለእምነት አባቶች የሰጡት እምነትን በስራ ትምህርት!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ) ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመገናኘት በስደት ከሚኖረው ከዲያስፖራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አመራሮች ጋር ዕርቀ ሰላም እንዲያወርዱ...
View ArticleMemorandum No. 7: PM Abiy, “Ethiopia Shall Rise!”
Author’s Note: In this memorandum commentary, I reflect on a poem read by the late Ghanaian President Kwame Nkrumah at the inauguration of the Organization of African Unity (OAU) in 1963 in honor of...
View ArticleMemorandum No. 8: PM Abiy Ahmed of Ethiopia: Please, Please Be Our Guest in...
(Open Letter Version) Prime Minister Abiy Ahmed C/o Embassy of Ethiopia 3506 International Dr., NW Washington, D.C. 20008 Dear Prime Minister Abiy: Greetings! I am informed and believe that you will...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ...
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ) ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ 3506 International Dr., NW ዋሺንግተን ዲሲ. 20008 ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡ ሠላም ለእርስዎ ይሁን! ቀደም ሲል ተይዞ በነበረው ፕሮግራም መሰረት በሀምሌ...
View ArticleMemorandum No. 9: PM Abiy Ahmed, “Blessed are the Peacemakers” in Ethiopia
[This Memorandum will be translated into Amharic and made available shortly at almariam.com] The Good Book says, “Blessed are the peacemakers.” It is a maxim that aims to guide those who seek to...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 9፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ በኢትዮጵያ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው”
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ቅዱሱ መጽሐፍ እንዲህ ይላል፣ “የተቀደሱት ሠላም ፈጣሪዎች ናቸው፡፡” ለሰው ልጆች የሠላም እና የዕርቅን መልክዕክት ለማድረስ ዓላማ አድርገው ለሚንቀሳቀሱ ሰዎች የተሰጠ መርሆ ነው፡፡ በግለሰቦች እና በሀገሮች መካከል እውነተኛ ሠላም የሚገኘው በእርቀ ሠላም...
View ArticleMemorandum No. 10: Abiy Ahmed, Ethiopia’s “Search and Rescue Prime Minister”!
Author’s Note: There are two commentaries in this Memorandum. The first is a “short” (at least that is what I call it) topical commentary on the recent activities of the leadership of the Tigrean...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 10፡ አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ “ሕይወት አድን”ጠቅላይ ሚኒስትር
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በዚህ ማስታዋሻ ውስጥ ሁለት ትችቶች አሉ፡፡ የመጀመሪያው እና “አጭሩ“ (ቢያንስ እንዲህ እያልኩ የምጠራው አስተያየት ከዚህ በታች ) የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ክልል ውስጥ በመስጠት ላይ ስላለው...
View ArticleMy Special Personal Message to the People of Addis Ababa for June 23, 2018
To all of my readers, friends, supporters and young people in Addis Ababa and to all of my Ethiopian brothers and sisters: For the first time ever, I write to all of you directly to ask a special...
View Article