ለ አዲስ አበባ ለሚገኙ ወገኖቼ ስለ እ.ኤ.አ. ሰኔ 23, 2018 ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ያለኝ ልዩ መልክት
ለአዲስ አበባ አንባቢዎቼ ለጓደኞቼ ለደጋፊዎቼ ለአዲስ አበባ […]
View ArticlePrime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia, “We must separate the thorns from the...
“We must separate the thorns from the rose flowers.” Prime Minster Abiy Ahmed of Ethiopia, June 23, 2018. “We must not lose faith in our fellow Ethiopians. Ethiopia is an ocean. If a few drops of the...
View Article“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡”
“እሾሆችን ከጽጌረዳው አበባዎች መለየት አለብን፡፡” (ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ እ.ኤ.አ ሰኔ/2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ) እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ እምነት ማጣት የለብንም፡፡ ኢትዮጵያ ውቅያኖስ...
View ArticleMemorandum No. 11: All Aboard! Abiy Ahmed’s “Ethiopia Love Train”!
እንደመር! አንቀነስ! እንባዛ! አንከፈል! እለም አለ የፍርቅ ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ! Travel Advisory: All passengers aboard Abiy Ahmed’s Ethiopia Love Train! The Abiy Ahmed “Ethiopia Love Train” has no brakes. It is a runaway...
View Articleበጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ሁላችንም ተሳፍረናል!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እንደመር፦ አንቀነስ፦ እንባዛ፦ አንከፈል፦ እልም አለ የፍቅር ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ፦ ለተግዋዥ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ፡፡ በአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ተሳፋሪዎች በሙሉ የአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ፍሬን የለውም፡፡ ከቁጥጥር...
View ArticleMemorandum No. 12: Recruiting Force Multipliers (ተደማሪ) for Team Abiy Ahmed in...
Change does not need a few active players and many who watch from the sidelines. Change is a process that requires all of us to get into the field and make our contribution. Change is not the kind of...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 12፡ ለአብይ አሕመድ ቡድን አጋዥ የሚሆን ከኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ተደማሪ ኃይል ስለመመልመል
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ለውጥ ጥቂት ንቁ የሆኑ የለውጥ አራማጆችን እና ከዳር ተቀምጠው የሚገኙ በርካታ ተመልካቾችን አይፈልግም፡፡ ለውጥ በጨዋታ ሜዳው ውስጥ ሁላችንም ገብተን እንድንጫወት የሚፈልግ እና የእራሳችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚደረግበት ሂደት ነው፡፡ ለውጥ ተመልካቾች...
View Article“Declaration of Support for TEAM ABIY AHMED- ETHIOPIA”
Selam All: I am leading a small group of volunteers in identifying and contacting Ethiopian Diaspora intellectuals and professionals in all fields to be listed in a “Declaration of Support for TEAM...
View ArticleMemorandum No. 13: PM Abiy Ahmed, CHALLENGE ACCEPTED, MISSION POSSIBLE!
… In the Western world, one cup of macchiato [coffee with milk] could cost $3, $4 or $5 U.S. dollars. But what I beg of the Diaspora is to take $1 from their daily macchiato expense and give it to...
View Articleማስታዋሻ ቁጥር 13፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዳያስፖራ ተግዳሮዎቾን ተቀብሏል፣ ተልዕኮዉን ግብ አናደርሳለን!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ …በምዕራቡ ዓለም አንድ ስኒ ሚያኪያቶ (ቡና በወተት) 3 ወይም 4 የአሜሪካ ዶላሮች ያወጣል፡፡ ሆኖም ግን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ አጥብቄ የምማጸነው ከዕለታዊ የማኪያቶ ፍጆታ ወጪያቸው አንድ ዶላር በመቀነስ ለሀገራቸው እንዲሰጡ ነው፡፡ የአደራ ገንዘብ/ፈንድ...
View ArticleWelcoming PM Abiy Ahmed As He Begins His Diaspora Diplomacy in America
Diaspora diplomacy as state diplomacy On behalf of all diaspora Ethiopians of goodwill and good faith in the United States, I welcome Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia to the United States. PM Abiy...
View ArticleMy Interview on Voice of America- Amharic Program 7/31/2018
My interview on the Voice of America- Amharic program on the visit of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed to Los Angeles, July 29, 2018.
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ዲፕሎማሲ ስራዎን ለመጀመር እንኳን በደህና መጡ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዩናይትድ ስቴትስ መልካም ነገርን የሚያስቡ እና በጎ ነገርን ለማድረግ የሚያምኑ ሁሉንም ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያንን በመወከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንኳን በሰላም መጡ እላለሁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እ.ኤ.አ ሀምሌ...
View ArticlePM Abiy Ahmed and Team Abiy Ahmed- Ethiopia: THANK YOU FOR COMING!
As the self-appointed Ethiopian diaspora spokesperson, I thank Prime Minister Dr. Abiy Ahmed, President Lemma Megerssa, Foreign Minister Dr. Workneh Gegebeyehu and the entire Team Abiy Ahmed-ETHIOPIA...
View ArticleAbiy Amhed Came, Saw and Conquered Diaspora Ethiopians in the U.S. With Love
When I wrote Prime Minister Abiy Ahmed an open letter on June 3, 2018 on behalf of Diaspora Ethiopians in the U.S. asking him to “please, please be our guest”, I promised: If you come to the U.S., I...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ Original in English: http://almariam.com/2018/08/03/pm-abiy-ahmed-and-team-abiy-ahmed-ethiopia-thank-you-for-coming/ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር...
View ArticleLet’s Help PM Abiy Ahmed Fight Fake News and Disinformation!
Author’s Note: A few days ago, Prime Minister Abiy Ahmed said, “’fake news is fueling the Somali regional crisis.” Yesterday, he advised Ethiopians not to buy and spread fake news. Let’s not spread...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት እናግዛቸው!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሀፊው ማስታወሻ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲህ ብለው ነበር፣ “ቅንነት የሌላቸው እና የተዛቡ ወሬዎች በሶማሊ ክልል ሰብአዊ ቀውስ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ፡፡“ ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ በማለት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸውን...
View ArticleWe must Keep Our Eyes on the Prize in Ethiopia!
Alemayehu G. Mariam* and Tamagne Beyene** [This post will be translated into Amharic shortly and distributed widely.] We are aware of the rumors, fake news and disinformation that are circulating not...
View Articleኢትዮጵያውያኖች፣ ያገኘነዉን ታላቅ ሰጦታ አንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም* እና ከአርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ** ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ [ይህ ጽሁፍ በአማርኛ በአጭሩ እንዲተረጎም ተደርጎ በስፋት የሚሰራጭ ይሆናል፡፡] Original post:...
View Article