ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እንደመር፦ አንቀነስ፦ እንባዛ፦ አንከፈል፦ እልም አለ የፍቅር ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ፦ ለተግዋዥ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ፡፡ በአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ተሳፋሪዎች በሙሉ የአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ፍሬን የለውም፡፡ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ባቡር ነው፡፡ በምንም አይነት ለማስቆም የማይቻል ነው! ከተሳፈራችሁ መውረድ አትችሉም፡፡ በፍቅር ወጥመድ ትገባላችሁ! የኢትዮጵያን የፍቅር […]
↧