ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ለውጥ ጥቂት ንቁ የሆኑ የለውጥ አራማጆችን እና ከዳር ተቀምጠው የሚገኙ በርካታ ተመልካቾችን አይፈልግም፡፡ ለውጥ በጨዋታ ሜዳው ውስጥ ሁላችንም ገብተን እንድንጫወት የሚፈልግ እና የእራሳችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚደረግበት ሂደት ነው፡፡ ለውጥ ተመልካቾች ከዳር ተቀምጠው የሚመለከቱት እና መልካም ውጤት ሲገኝ የሚጨበጨብለት፣ ውጤቱ ጥሩ ሳይሆን ሲቀር ደግሞ ትችት እና ወቀሳ የሚቀርብበት የጨዋታ ዓይነት አይደለም፡፡” (ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ […]
↧