ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ …በምዕራቡ ዓለም አንድ ስኒ ሚያኪያቶ (ቡና በወተት) 3 ወይም 4 የአሜሪካ ዶላሮች ያወጣል፡፡ ሆኖም ግን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ አጥብቄ የምማጸነው ከዕለታዊ የማኪያቶ ፍጆታ ወጪያቸው አንድ ዶላር በመቀነስ ለሀገራቸው እንዲሰጡ ነው፡፡ የአደራ ገንዘብ/ፈንድ (Trust Fund) መመስረት እና በኢትዮጵያ እና/ወይም በአሜሪካ ሂሳቦችን መክፈት እንችላለን፡፡ እያንዳንዱ የዲያስፖራው ማህበረሰብ አባል በየዕለቱ ለማክያቶ ከሚያወጣው ወጭ እየቀነሰ አንድ […]
↧