Smoke and mirrors: The T-TPLF replacing its “anti-terrorism law” with a “computer crimes law”? The Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) is getting hammered left and right and upside the head on its so-called antiterrorism law (“Anti-Terrorism Proclamation No. 652/2009”.) Now, T-TPLF’s strategists have come up with a new trick to fool everybody: […]
↧
State Terrorism and “Computer Crimes” in Ethiopia
↧
ሕግ እንደ መንግስታዊ አሸባሪነት በአፓርታይድ ኢትዮጵያ፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ይህ ትችት “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ እያወጣሁት ያለው ሶስተኛ ክፍል ሲሆን መደበኛ በሆነ መልኩ በግንኙነት መስመር በድረ ገጽ እንደሚወጣ እጠብቃለሁ፡፡ የዚህ “አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በተከታታይ የሚወጣው ትችት ሁለቱ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡ 1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) አድራጊ ፈጣሪነት ተመስርቶ እየተቀነቀነ […]
↧
↧
Farewell, The Greatest
Farewell, The Greatest… They say The Greatest is no more. Muhammad Ali is gone to join the ages. But he did not die. No Sir! I say it in the poetic words of John Donne, “Death, be not proud” for having taken The Greatest: Death, […]
↧
ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም፡ በኢትዮጵያ ታሪክ በውርደት ስትታሰብ የምትኖር ዕለት፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ግንቦት 20 1983 ኢትዮጵያ መቀመቅ የወረደችበት ዕለት፣ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በኢትዮጵያ የስልጣን ማማ ላይ የነገሰባት ዕለት ናት፡፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በስልጣን እርካብ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ የሚገኘው የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) አገዛዝ ስሙ በዓለም አቀፍ […]
↧
Ethiopia: Guess Who is Coming to WHO in 2017?
“Wonders never cease!” Well, “not only do they never cease, but new and ever new wonders come crowding on their heels.” The “latest wonder” is Tedros Adhanom, the foreign minister of the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-PLF), who wants to run WHO. That is the World Health Organization. (Truth be told, I […]
↧
↧
የምሁራን የህሊና ድህነት እና የኢትዮጵያ ረሀብ ከሀዲዎች የሞራል ልዕልና ኪሳራ፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በኢትዮጵያ ውስጥ ረሀብ የለም…ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ እየተራቡ አይደለም…ሰዎች እየሞቱ አይደለም…እንስሶች በወኃ ጥም ምክንያት እየሞቱ ነው…” አሌክስ ዲ ዋል ባለፈው ሳምንት በኒዮርክ ታይምስ (ዓለም አቀፍ ህትመት) በቀረበ ጽሁፍ አሌክስ ዲ ዋል ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ “የታላቅ ረሀቦች ዘመን“ ፍጻሜ መሆኑን በታላቅ ኩራት በመናገር ኢትዮጵያውያን ለሞት በሚያበቃ ረሀብ አይጠቁም፣ ይልቁንም በውኃ […]
↧
Farewell, The Greatest (A Tribute)
[Post updated 6/9/2016] A shorter version of this commentary was posted on 6/4/2016. See below.] “I wish people would love everybody else the way they love me. It would be a better world.” Was Muhammad Ali “The Greatest”? Ali told British actress Joanna Lumley in 1989 that it was all a publicity stunt to promote […]
↧
ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ፕሬዚዳንት ሊኮን?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ወይ ጉድ! ጉድ! ጉድ ! ታምር ታዬ ! ትያትር ታዬ ! ጉድ ወይስ ታምር ይባላል፣ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህዋሃት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆነው ቴዎድሮስ አድሀኖም የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅትን በፕሬዚዳንትነት ይገባኛል ሲል አይን አውጥቶ የስራ ፍለጋ ማመልከቻዉን አስገብቷል ፡፡ (እውነት ለመናገር ቴድሮስ አድሃኖም ለይስሙላ የተቀመጠውን አሻንጉሊቱን እና አሳዛኙን ኃይለማርያም […]
↧
Ethiopia: T-TPLF Criminals Nabbed in America Selling Unregistered Bonds!
Author’s Note to the Reader: Last week, the U.S. Securities and Exchange Commission announced an agreement in which the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF), the ruling regime in Ethiopia, agreed to pay some USD$6.5 million dollars in “disgorgement” (a legal […]
↧
↧
ኢትዮጵያ፡ የዘ-ህወሀት ወንጀለኞች ያልተመዘገበ ቦንድ ባሜሪካ ሲሸጡ ማጅራቸዉን ተያዙ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ለአራት ዓመታት ያልተመዘገበ ህገ ወጥ የቦንድ ሽያጭ በማካሄድ ያገኘውን 6.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲመልስ (ዲስጎርጅመንት ወይም በትክክል ስተርጎም “ማስተፋት”) ቅ ጣት በይኖበታል ። (ዲስጎርጅመንት ወይም “ማስተፋት” በአሜሪካን […]
↧
ኢትዮጵያ አዲስ ህገ መንግስት ያስፈልጋታልን?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጥያቄ ሆኖ መቅረብ ያለበት ጉዳይ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን የሚለው አይደለም፡፡ መጠየቅ ያለበት ግን በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሕገ መንግስት የሌላት ሀገር ስለሆነች ሕገ መንግስት ትፈልጋለችን? የሚለው ነው፡፡ “የ1995 የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት” እየተባለ የሚጠራው ሕገ መንግስት በዘ-ህወሀት ለዘ-ህወሀት የተዘጋጀ የዘ-ህወሀት ሕገ መንግስት ነው፡፡ ዘ-ህወሀት (የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት […]
↧
Donald Trump: Monster-in-Mischief!
Donald Trump wants to become the Commander-in-Chief of the United States. This week Trump proved he is supremely qualified to be the Monster-in-Mischief of the United States of America. A cowardly terrorist brimming with self-hate and hate of humanity massacred 50 innocent people in Orlando, FL and severely injured many dozens more. The terrorist act […]
↧
Ethiopia-Eritrea Wargames of Mass Distraction?
De ja vu: Haven’t we seen that movie (circus) before? In April 2011, I wrote a commentary about the T-TPLF’s art of war by mass distraction. The T-TPLF (Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front), the ruling regime in Ethiopia, is a terrorist organization listed in the Global Terrorism Database. In April 2011, the late TPLF thugmaster Meles Zenawi […]
↧
↧
የኢትዮጵያ-ኤርትራ የጦርነት ጨዋታዎች፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ይህን አስቂ ኝ (አስለቃሽ) ትአይንት (ትያትር) ፊልም ከዚህ ቀደም አላየነውምን? እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2011 ዘ-ህወሀት የሕዝብን ስሜት ለማስቀየስ (ለማወናበድ ) ስለሚያካሂደው የጦርነት ጨዋታ ትችት በጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ዘ-ህወሀት ማለት በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በስልጣን ኮርቻ ላይ ተፈናጥጦ የሚገኘው የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አገዛዝ በዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት ስም ዝርዝር ውስጥ ስሙ […]
↧
Affirmative Action Must Be Affirmative Inclusion
On June 23, 2016, the U.S. Supreme Court ruled in Fischer v. Texas that the University of Texas at Austin (UTA) program which considered race, among many other factors, in undergraduate admissions is constitutional. The outcome of the Fisher case was in great doubt in December 2015 when I wrote a commentary entitled, “The Soft Bigotry and Hard Hubris […]
↧
Does (the Horn of) Africa Have Hope?
In April 2014, I wrote a commentary entitled, “Is there Any Hope for Africa?” I wrote that commentary despairing over the endless man-made disasters in Africa over the past couple of decades. In April 2014, the Central African Republic (CAR) was in the throes of a deadly ethno-religious cleansing campaign. In April 2014, South Sudan, Africa’s […]
↧
የአፍሪካ ቀንድ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 “ለአፍሪካ ተስፋ ሊኖረው ይችላልን?“ በሚል ርዕስ አንድ ትችት ጽፌ ነበር፡፡ ያንን ትችት የጻፍኩት ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ውስጥ ተንሰራፍቶ በሚገኘው እና ማቆሚያ በሌለው በአፍሪካ ሰው ሰራሽ ቀውስ ምክንያት ምንም ዓይነት ተስፋ የሌለኝ በመሆኑ ነበር፡፡ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 የመካከለኛው አፍሪካ ሬፐብሊክ (መአሬ) አውዳሚ በሆነ የጎሳ-ኃይማኖት የዘር ማጥፋት […]
↧
↧
Why Diaspora Ethiopians Must Engage in Human Rights Advocacy
“We must always take sides. Neutrality helps the oppressor, never the victim. Silence encourages the tormentor, never the tormented.” Elie Wiesel Lately, I have been talking to some young Ethiopian Diaspora activists in the U.S. about their views on the human rights situation in Ethiopia. The consistent response I have gotten is a question: “Why […]
↧
A Tribute to the Declaration of Independence — 1776
The old saying is, “Imitation is the sincerest form of flattery.” Well, this is my sincerest expression of flattery to the American Declaration of Independence. On July 4, 1776, the Second Continental Congress (which managed the American revolution and set a course for independence) adopted the Declaration of Independence (more appropriately, issued a call to […]
↧
የ1776 ዓ.ም. የአሜሪካ ነጻነትን ያበሰረዉን መግለጫ በማወደስ፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “አንድ ተደናቂን ነገር አስመስሎ መስራት ከልክ ያለፈ የሙገሳ መግለጫ እውነተኛ ባህሪ ነው“ የሚል የቆየ አባባል አለ፡፡ ስለዚህ፣ ይህ ትችትም እኔ የአሜሪካ የነጻነት መግለጫ ተመሳሳይ ጥሁፍ በሙገሳ መልክ ይታይልኝ ፡፡ እ.ኤ.አ ሀምሌ 4/1776 የእንግሊዝ በአሜሪካ ያሉት የቅኝ ግዛቶች የ ነጻነት መግለጫቸዉን (በትክክለኛው ቃል ለመግለጽ የትጥቅ ትግል ጥሪ በማቅረብ) በ ሁለተኛው አህጉራዊ ጉባኤ (ኮንግረስ ) ለዓለም ህዝብ አበሰሩ ፡፡ በእኔ አመለካከት የነፃነት መግለጫ […]
↧