Quantcast
Channel: almariam – Al Mariam's Commentaries
Viewing all 627 articles
Browse latest View live

“Hate Begets Hate; Violence Begets Violence” and Lawlessness Begets Anarchy

$
0
0
This past week Americans underwent a trial by fire in their souls. Americans are mourning. Americans are in shock. Americans are in soul-searching agony. We witnessed the cold-blooded execution of two African American citizens by two rogue police officers. I want to underscore: Rogue police officers. We witnessed the cold-blooded assassination of 5 police officers […]

ጥላቻ ጥላቻን፣ ኃይል ኃይልን፣ ሕግ አልባነት ስርዓተ አልበኝነትን ይወልዳል፣

$
0
0
[For an English version of this post, click HERE.] ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል፡፡ አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል፡፡ አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ ስቃይ ውስጥ ተዘፍቀው ይገኛሉ፡፡ ሁለት አፍሪካ አሜሪካውያን ዜጎች በሁለት እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ መገደላቸውን ተመልክተናል፡፡ እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች የሚለውን ሀረግ ላሰምርበት […]

Beware the Spectre Haunting America!

$
0
0
A spectre is haunting America- the spectre of Trumpism. Just days after two rogue policemen executed two African American citizens and a lone gunman assassinated 5 Dallas police officers and wounded 7 more, Donald Trump attempted to politicize  the tragedy by calling himself  the “law and order candidate”. Trump proclaimed: We must maintain law and order […]

አሜሪካንን እያሳደዳት ካለው ጣረ ሞት ተጠንቀቁ! 

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የትራምፕ ጣረ ሞት አሜሪካንን በማሳደድ ላይ ይገኛል፡፡ ሁለት እምነተ ቢስ ፖሊሶች ሁለት አፍሪካ አሜሪካዊ ዜጎችን ከገደሉ እና አንድ መሳሪያ የታጠቀ ሰው አምስት የዳላስ ፖሊስ ኃላፊዎችን ከገደለ እና ሌሎች ሰባት ሰላማዊ ሰዎችን ካቆሰለ ከቀናት በኋላ ዶናልድ ትራምፕ እራሱን የሕግ እና የስርዓት እጩ አድርጎ በመጥራት ይህንን አሰቃቂ ድርጊት ፖለቲካዊ እንደምታ ያለው ለማድረግ […]

Cry Havoc! And Unleash the Dogs of War at the Republican Convention?: Deconstructing Donald Trump’s Dog Whistles

$
0
0
In “Julius Caesar”, Shakespeare speaking in the character of Mark Antony warned about the looming civil war that is likely to paralyze Italy following the death of Caesar: … And Caesar’s spirit, ranging for revenge, With Ate by his side come hot from hell, Shall in these confines with a monarch’s voice Cry ‘Havoc,’ and […]

“ከዚህ በላይ ምን ትሆናለህ? ክተት! አትነሳም እንዴ?” አለ ዘረኛው ኒዮ ፋሺስት ዶናልድ ትረምፕ በሪፑብልካኑ ጉባዬ ላይ 

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በጁሊየስ ቄሳር ተውኔት ውስጥ የቄሳርን ሞት ተከትሎ ጣሊያንን ሽባ የሚያደደርግ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊከሰት እንደሚችል ሸክስፒር የማርክ አንቶኒን ገጸ ባህሪነት በመላበስ እንዲህ በማለት አስጠንቅቀው ነበር፡ “…እናም አቴ በእርሱ በኩል ከጋነም እሳት ሆኖ በመምጣት የቄሳርን መንፈስ በመላበስ የንጉሱን ድምጽ በመያዝ ለበቀል ተዘጋጅቷል፡፡ እናም እናልቅስ፣ እናም እነዚህን የጦርነት ውሾች እናስወግድ“ ብለው […]

I Am With Her → Hillary Rodham Clinton 

$
0
0
I am with Hillary Rodham Clinton now! I was with Bernie Sanders.  I explained  how I felt the Bern back in February 2016. Bernie is with Hillary now. All the way. Bernie’s very last words in his convention speech were: “Hillary Clinton will make an outstanding president and I am proud to stand with her […]

Ethiopia: The Volcano, the Beast and the Tiger

$
0
0
“Those who make peaceful revolution impossible will make violent revolution inevitable.” – John F. Kennedy Beware what you wish for, you may get it… Meles Zenawi, the late thugmaster of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) used to taunt the opposition that if they don’t like his rule they can go into the bush and […]

ኢትዮጵያ በእሳተገሞራ ጫፍ ላይ ተቀምጣ! 

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በሰላማዊ መንገድ ለውጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉ ሁሉ ሞገደኛውን እና የማይቀረውን የአብዮት ማዕበል እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ” ጆን ኤፍ. ኬኔዲ እንዲፈጸምልህ በምትመኘው ነገር ላይ አስቀድምህ ተጠንቀቅ ምክንያቱም የሚሆነው አይታወቅም የተመኘኸውን ልታገኝ ትችላለህና… በአሁኑ ጊዜ በህይወት የሌለው እና የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ፈላጭ ቆራጭ መሪ የነበረው አምባገነኑ መለስ ዜናዊ […]

In Defense of Donald Trump, Sacrificer-in- Chief (SIC)!

$
0
0
What has Donald Trump sacrificed?! In a stirring speech at the Democratic National Convention last week, Khizr Khan, father of U.S. Army Captain Humayun Khan who died in Iraq in 2004 after directing his troops to take cover while he confronted a terrorist in a bomb laden car, pulled out his copy of the U.S. Constitution […]

Ethiopian Spring in the Summer of 2016?

$
0
0
  No people [in the world] will remain smothered, meaning oppressed, for  ages.  It is [a] universal [truth]. No people, to the extent that they are people [human beings] and [as evident] in world history will not remain [like an inanimate object] in one place, they will not stay put in one place as one […]

“ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም፣” አለ አቦይ ስብሐት ነጋ!

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በ2016 የክረምት ወቅት መጀመሩ ነውን?  አንድ ህዝብ ታምቆ ፣ ታምቆ ማለት ተጨቁኖ  በዘመንታ አይቆይም ። ዩኒቨርሳል universal  ማለት ነው ።  አንድ ህዝብ እንደ ህዝብ መጠን  በዓለም ታሪክ  አንዳስቀመጡት አንደፈለጉት  የሚቀመጥ አይደለም። ሲመረው ይፈነዳል።  ይሄ ዓለም አቀፋዊ  እውነታ /universal  truth  ነው። ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም።  በታሪክም /historically።  አሁንም።  ለወደፊትም […]

Donald Trump, Assassin-in-Chief?: Cry Havoc! and .… Hillary!

$
0
0
  In my July 25  commentary entitled “Cry Havoc! And Unleash the Dogs of War at the Republican Convention?”, I argued that Trump is a very dangerous demagogue hell-bent on starting a civil war in America. In his convention speech Trump said, “I am your voice. I have a message for all of you…” In his […]

Ethiopia: Rise of the “Amhara Retards” and Oromo “Criminals and Terrorists” in 2016?

$
0
0
Are Amharas “retards”? Are Oromo protesters demanding an end to confiscation of their land “criminals and terrorists”? Are we now witnessing the rise of the “Amhara retards” and the Oromo “criminals and terrorists ” in Ethiopia? The T-TPLF (Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front) and its handmaidens say Amharas and Oromos are just a […]

አእምሯቸው “የደነዘ አማሮች”፣ የኦሮሞ “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች”በ2016 እየተነሱ ነውን?

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ    እውን አማሮች የደነዙ ሕዝቦች ናቸውን? መሬታቸው በየጊዜው እየተወረሰ እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ከነጻ መሬታቸው መፈናቀላቸውን በመቃወም የመሬት ቅርምት ዕኩይ ድርጊቱ እንዲቆም እና መብታቸው እንዲከበርላቸው በመጠየቃቸው ብቻ እውን የኦሮሞ ሰላማዊ አማጺዎች “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች” ናቸውን? እነዚህ የግፍ አገዛዝ ቀንበር የተጫነባቸው እና ያመረሩ ብዙሁን የሀገሪቱ ሕዝቦች በአሁኑ ጊዜ በአናሳ የዘረኛ ቡድን ስብስብ […]

Ethiopia: Beyond the Politics of Hate

$
0
0
Statement of my credo: Hate is the one crumbling wall that now stands between the people of Ethiopia and freedom, democracy and human rights in Ethiopia.  The T-TPLF has weaponized and politicized hate. But the mud walls of hate erected by the T-TPLF are today collapsing on the T-TPLF everywhere under the volcanic pressure of […]

Why?

$
0
0
Originally appeared: Ethiomedia Editorial | February 10, 2008 http://www.ethiomedia.com/access/why_editorial.html Human rights activists Daniel Bekele and Netsanet Demissie – Years in prison “Justice delayed is justice denied.” Faking justice is warping justice. After languishing in prison for two years and a kangaroo trial, on December 26, 2007, Daniel Bekele and Netsanet Demessie were found “guilty”. Nobody […]

ኢትዮጵያ፡ ከጭፍን የፖለቲካ ጥላቻ ባሻገር፣

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የእምነቴ መርሆዎች፡ በአሁኑ ጊዜ ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በነጻነት፣ በዴሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ጥበቃ የተፈረከሰከሰ ግድግዳ መካከል የቆመ ነገር ሆኖ ይገኛል፡፡ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ጥላቻን የፖለቲካ መጠቀሚያ መሳሪያ አድርጎት ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ በዘ-ህወሀት እየተቀነቀነ ያለው የጭቃ ግድግዳ ጥላቻ በሕዝባዊ የእሳተ ገሞራ […]

Ethiopia: When Cheetahs Cry, They Growl!

$
0
0
Americans have no monopoly on heroes. Olympic heroes, that is. On August 21, 2016, Feyisa Lelisa, the 26-year-old Ethiopian long distance runner at the Rio Olympics repeated an act that was once described as the “the most overtly political statement in the history of the modern Olympic Games.” On October 16, 1968, Tommie Smith and […]

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ!

$
0
0
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣  ማለትም  የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡ እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ መግለጫ መድረኮች ሊሆኑ አይችሉም” በማለት ይገለጽ የነበረውን ሕግ ወደ ጎን አሽቀንጥሮ በመጣል በሪዮ ኦሎምፒክ ውድድር አስደናቂ የሆነ ታሪካዊ ድርጊትን ደግሟል፡፡ እ.ኤ.አ ጥቅምት […]
Viewing all 627 articles
Browse latest View live